ጎልጎታ በኢየሩሳሌም የጉዞ ወኪል

Golgotha in Jerusalem Travel Agency

ጎልጎታ በኢየሩሳሌም የጉዞ ወኪል

ማኅበራችን ጎልጎታ በኢየሩሳሌም የጉዞ ወኪል ሐምሌ ወር 2016 ዓ/ም ተመሠረተ።
በዋናነት በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የሚገኙ ቅዱሳት መካናትን የምናስጎበኝ ሲሆን በሌሎችም ዓለማት የሚገኙና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ያለባቸውን ቅዱሳት መካናትን እናስጎበኛለን። ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ 0921784093 ይደውሉ።

✈️ የሚጎበኙ ቅዱሳት መካናት

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ቤተልሔም

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ቤተልሔም

የጸለየበትና የጾመበት ገዳመ ቆሮንቶስ

የጸለየበትና የጾመበት ገዳመ ቆሮንቶስ

የተጠመቀበት ዮርዳኖስ

የተጠመቀበት ዮርዳኖስ

በአይሁድ ጭፍራ የተያዘበት ጌቴሴማኒ

በአይሁድ ጭፍራ የተያዘበት ጌቴሴማኒ

ያረገበት ደብረ ዘይት

ያረገበት ደብረ ዘይት

እመቤታችንና ኤልሳቤጥ የተገናኙበት ዓይነ ከርም

እመቤታችንና ኤልሳቤጥ የተገናኙበት ዓይነ ከርም

ውኃውን ወደወይን ጠጅ የቀየረበት ቃና ዘገሊላ

ውኃውን ወደወይን ጠጅ የቀየረበት ቃና ዘገሊላ

የጥብርያዶስ ባህር

የጥብርያዶስ ባህር

ብርሃነ መለኮቱን የገለጸበት የታቦር ተራራ

ብርሃነ መለኮቱን የገለጸበት የታቦር ተራራ

ነቢዩ ኤልያስ ያረገበት የቀርሜሎስ ተራራ

ነቢዩ ኤልያስ ያረገበት የቀርሜሎስ ተራራ

የተነሣበት ጎልጎታ

የተነሣበት ጎልጎታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የተወለደበት ልዳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የተወለደበት ልዳ

ⓕ በፌስቡክ ገፃችን ያግኙን

✈️ ተጓዦች ጉዞውን ለማከናወን የሚያስፈልጓቸው።

1. የታደሰ ፓስፖርት
2. የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ
3. አንድ ጉርድ ፎቶ

"የሥጋን ነገር ማሰብ ሞት ነው፣ የመንፈስን ነገር ግን ማሰብ ሕይወት እና ሰላም ነው"

📽️ ቪዲዮዎች

ኢየሩሳሌምን በትንሣኤ አብረን እንጎብኝ።

☎ ያግኙን

ወይም ቀጣዩን ፎርም ይጠቀሙ